Elah ~ ኤላ: “Elah” means an oak, strength / SBD, (1 ነገ 168-10)
The successor of Baasha king of Israel (1 Kin 16:8-10)
The other person with the same name: Father of Hoshea, the last king of Israel (2 Kings 15:30; 17:1)           
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኤላ ~Elah: ኤልይ፣ ላይ ታላቅ፣ ኃያል፣ እግዚአብሔር ማለ ነው። [ተዛማጅ ስም- ዔሊ ኤሊ]

የቃሉ ምንጭኃይል የሚለው ቃል ነው።

በዚህ ስም የሚታወቁ ሦስት ሰዎች አሉ።
1.                  በእስራኤል ላይ በቴርሳ ሁለት ዓመት የነገሠ የባኦስ ልጅበይሁዳም ንጉሥ በአሳ ...የባኦስ ልጅ ኤላ በእስራኤል ላይ በቴርሳ ሁለት ዓመት ነገሠ። (1 ነገ 168-10)
2.                  ሆሴዕ አባት፥ (ነገ 15:30 17:1)
3.                  የካሌብ ጅ፥የዮፎኒም ልጅ የካሌብ ልጆች ዒሩ፥ ኤላ ነዓም ነበሩ።” (1 ዜና 4:15)


No comments: