Eliel ~ ኤሊኤል:Eliel” meansto whom God is strength / SBD, (1 ዜና 5:24)
The name Eliel is derived from El (ኤል) and ‘El’ () the meaning is power of the powerful / Ibid.
See also:- Eliel / ኤልኤል
One of the heads of the tribe of Manasseh on the east of Jordan (1 Chr 5:24)
Other people with the same name are: A forefather of Samuel the prophe; (1 Chr 6:34); A chief man in the tribe of Benjamin (1 Chr 8:20); Also a Benjamite chief (1 Chr 8:22); One of the heroes of David’s guard (1 Chr 11:46); Another of the same guard (1 Chr 11:47); One of the Gadite heroes who came across Jordan to David when he was in the wilderness of Judah hiding from Saul (1 Chr 12:11); A Kohathite Levite at the time of transportation of the ark from the house of Obed-edom to Jerusalem (1 Chr 15:9, 11); A Levite in the time of Hezekiah; one of the overseers of the offerings made in the temple (2 Chr 31:13)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኤሊኤል ~Eliel: ኤል ኤል ጌታዬ አምላኬ፣ ጌታ ጌታዬ፣ አምላኬ አምላኬ የኃያላን ኃያል ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ኤልኤል]

ኤል ደጋግሞ  በመጥራት የተመሠረተ ቃል ነው።

በዚህ ስም የሚታወቁ ዘጠኝ ሰዎች አሉ።

1.                  የምናሴ ነገድ አባቶቻቸው ቤቶች አለቆችዔፌር፥ ይሽዒ፥ ኤሊኤል ዓዝርኤል፥ ኤርምያ፥ ሆዳይዋ፥ ... የአባቶቻቸውም ቤቶች አለቆች ነበሩ።” (1ዜና 5:24)
2.                  ሎሞን የእግዚአብሔርን ቤት በኢየሩሳሌም እስኪሠራ ድረስ በመገናኛ ድንኳን ማደሪያ ፊት እያዜሙ ያገለግሉ የነብዩ  ሳሙኤል ቅድመ አያት፥ (ዜና 6:34)
3.                  በኢየሩሳሌም ከተቀመጡ በትውልዶቻቸው አለቆች የነበሩ  የብንያም ነገድ አለቃ፣ የኤልፍዓል ጅ፥ (ዜና 8:20)
4.                  በኢየሩሳሌም የተቀመጡ በትውልዶቻቸው አለቆች የነበሩ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች የሰሜኢ ጅ፥ (ዜና 8:22 23)
5.                  መሐዋዊው የንጉሥ ዳዊት ወታደር፥ (ዜና 11:46)
6.                  በጺቅላግም ከቂስ ልጅ ከሳኦል በተሸሸገ ጊዜ ወደ ዳዊት የመጡ (ዜና 12:11)
7.                  የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ታቦት መጡ ዘንድ ንጉሥ ዊት ከታዘዙ፥ (ዜና 15:9 11)
8.                  በንጉሡ በሕዝቅያስና በእግዚአብሔር ቤት አለቃ በዓዛርያስ ትእዛዝ ከኮናንያና ከወንድሙ ከሰሜኢ እጅ በታች ተቈጣጣሪዎች ከነበሩ (ዜና 31:13)
·                     ኤልኤል- (ዜና 11:47)


No comments: