Eliakim ~ ኤልያቄም: whom God will raise up / EBD; Resurrection of God / HBN, (2 ነገ 18፡18)
The root words for ‘Eliakim’ are ‘El’ (ኤል) and ‘A’Qum’ (አ’ቆመ)፥ The
meaning is ‘who
stands with the almighty’/
Ibid.
Son
of Hilkiah, master of Hezekiah's household, “And when they had called to the king, there came out
to them Eliakim the son of Hilkiah ...”
(2 Kin 18፡18)
Other people with the same name are: The original name of Jehoiakim king of Judah (2 Kin 23:34;
2 Chr 36:4); A priest in the days of Nehemiah, who assisted at the
dedication of the new wall of Jerusalem (Neh 12:41); Brother of Joseph, and father of Azor (Mat1:13) Son of
Melea, and father of Jonan;
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኤልያቄም ~Eliakim: ኤል ያቆም፣ ኤል አቆመ፣ በአምላክ የጸና፣ እግዚአብሔር ያነሳው ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ቀሙኤል፣ ቁሚ፣ አኪቃም፣ አዶኒቃም፣ ኢዮአቄም፣ ዓዝሪቃም፣ ያቂም፣ ዮቂም፣ ዮአቂም]
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኤልያቄም ~Eliakim: ኤል ያቆም፣ ኤል አቆመ፣ በአምላክ የጸና፣ እግዚአብሔር ያነሳው ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ቀሙኤል፣ ቁሚ፣ አኪቃም፣ አዶኒቃም፣ ኢዮአቄም፣ ዓዝሪቃም፣ ያቂም፣ ዮቂም፣ ዮአቂም]
‘ኤል’ እና ‘ቆመ’ ከሚሉት ሁለት የተመሠረተ ስም ነው።
[ትርጉሙ እግዚአብሔር ያስነሳል ማለት ነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ አራት ሰዎች አሉ።
1.
የኬልቅያስ
ልጅ፥ “ንጉሡንም
ጠሩ የቤቱም
አዛዥ የኬልቅያስ
ልጅ ኤልያቄም ጸሐፊውም
ሳምናስ ታሪክ
ጸሐፊውም የአሳፍ
ልጅ ዮአስ
ወደ እነርሱ
ወጡ።” (2 ነገ
18፡18) ፥ (ኢሳ
36:3)፥ (2 ነገ 18:18 ፣ 26 ፣ 37)
2.
በጌታ
የዘር
ሐረግ
የተጠቀሰ፥
የዮናን ልጅ፥
(ሉቃ 3፡30 ፣31)፣ (ማቴ 1:13)
3.
የኢዮስያስን
ልጅ የኢዮአክስ ወንድም፥
የኢዮአቄም የቀድሞ ስም፥ (2 ዜና
36:4)፣
(2 ነገ
23:34)
4.
በነህምያ ዘመን የነበረ ካህን፣ የኢየሩሳሌም ግንብ በማደስ የተባበረ፥ (ነህ 12:41)
No comments:
Post a Comment