Alleluia ~ ሃሌ ሉያ: The name “Alleluia” means praise the Lord / HBN, ( 191 3 4 6)
The word Alleluia is derived from ‘Halle’le’ (ሃሌ) and ‘Yah’ (ያህ) the meaning is singing joyfully and loudly to Jehovah / Ibid.
“And after these things I heard a great voice of much people in heaven, saying, Alleluia ...(Rev 19:1, 3, 4, and 6)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ሃሌሉያ ~Alleluia, Praise ye the Lord: ሃሌ ያህ፣ አምላክን ጠራ፣ ለህያው ጌታ ዘመረ፣ እግዚአብሔርን አመሰገነ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ሂሌል ማህለህ ማህለት]

ሃሌእናያህከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ቃል ነው።

ሃሌ’- ሃሎ፣ እልል ማለት፣ መጮህ፣ መጣራት፣ ማመስገን፣ መዘመር፣ መዝፈን ማለት ነው።
’- ያህ፣ ያህዊ፣ ህያው፣ ዘላለማዊ አምላክ፣ እግዚአብሔር ማለት ነው።
[ሃሌታና እልልታ በሚስጢር አንድ ነው ሰብሑ፡ እግዚእ ሰብሑ፤ ያህ እግዚእ አምላክ / ኪወክ / ]
[በእብራይስትእግዚአብሔርን አመስግኑማለት ነው። / መቅቃ]
I.                        ሃሌ ሉያ /Alleluia: ዮሐንስ በራእይ ያየውን ሲናገር የተጠቀመው ቃል፥ ሃሌ ሉያ በዝሙትዋ ምድርን ያጠፋችይቱን ታላቂቱን...” ( 1913 4 6)
II.                        ሃሌሉያ /Praise ye the Lord: ንጉሥ ዳዊት ያመሰገነበት ቃል፥በእግዚአብሔር ቤት አደባባይ፥ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ በመካከልሽም። ሃሌሉያ” (መዝ 116:19)


No comments: