Daniel ~ ዳንኤል: God is my judge, or judge of God / EBD, (1 ዜና 3፡1)
The root words for ‘Daniel’ are ‘Danye’
(ዳኘ) and ‘El’
(ኤል) ፥ The meaning is
‘the almigthy lord is the judge’/ Ibid.
The
second son of David, by Abigail the Carmelitess, “... the second Daniel, of Abigail
the Carmelitess:” (1 Chr 3:1)
Other people with the same name are: The fourth of ’the greater prophets’ (Dan 1:4); A descendant of Ithamar, who returned with Ezra (Ezr 8:2); A priest who sealed the covenant drawn up by Nehemiah (Neh 10:6)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ዳንኤል ~Daniel: ዳኝ ኤል፣ አምላክ ዳኘ፣ እግዚአብሔር ፈረደ ማለት ነው።
‘ዳኝ’ እና ’ኤል’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
[ትርጉሙ “እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ማለት ነው” / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ አራት ሰዎች አሉ።
1.ከቀርሜሎሳዊቱ ከአቢግያ የተወለደው፣ የዳዊት ልጅ፥ (1 ዜና 3፡1)
2.የኢታምር ልጅ ፥ (ዕዝ 8:2)
3.ነብዩ ዳንኤል፥ “እነዚህ ሦስት ሰዎች፥ ኖኅና ዳንኤል ኢዮብም፥ ቢኖሩባት በጽድቃቸው የገዛ ነፍሳቸውን ብቻ ያድናሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፦” (ሕዝ 14:14)፣ (ዳን 1:6)፣ (ዳን 1:3 ፣ 6)
4.ከነህምያ ጋር የቃል ኪዳን ደብዳቤ ካተሙት፥ (ነህ 10:6)

No comments:
Post a Comment