Bethezel ~ ቤትኤጼል: “Bethezel” means neighbor's house / SBD, (ሚክ 1፡11)
The name ‘Bethezel’ is derived from ‘Biet’ (ቤት) and ‘Z’El’ (ዘ‘ኤል) ፥ the meaning is ‘house of the almighty’ / Ibid.
A place named, “... in the mourning of Bethezel; he shall receive of you his standing,” (Mic 1:11)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ቤትኤጼል ~Bethezel: ቤተ ዘ ኤል፣ የአምላክ ቤት፣ ቤተ እግዚአብሔር፣ ቤት ለእንግዳ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- በቱል፣ ቤቱኤል፣ ቢትያ፣ ባቱኤል፣ ባይት፣ ቤቴል ፣ ቤት፣ ቤትጹር]

Bethezel- ‘ቤት’ ፣ ‘ዘ’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ሦስ ት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

በይሁዳ ነገሥታት በኢዮአታምና በአካዝ በሕዝቅያስም ዘመን ወደ ሞሬታዊው ወደ ሚክያስ በመጣው፥ ስለ ሰማርያና ስለ ኢየሩሳሌም ያየው፥ የእግዚአብሔር ቃል የተጠቀሰ ቦታ፥ (ሚክ 1፡11)


No comments: