Dan ~ ዳን: A judge / EBD; The name “Dan” means judgment; he that judges / HBN, (ዘፍ 30፡6)
The name ‘Dan’ is derived from ‘Dany’ (ዳኝ) ፥ the meaning is ‘judge, justice...’ / Ibid
The fifth son of Jacob; His mother was Bilhah, Rachel's maid, “And Rachel said, God hath judged me, and hath also heard my voice, and hath given me a son: therefore called she his name Dan.” (Gen 30:6, "God hath judged me", Heb. dananni). The blessing pronounced on him by his father was, "Dan shall judge his people" (Gen 49:16)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ዳን ~Dan: ዳኝ፣ ዳኛ፣ ዳኘ፣ ፈረደ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ደና፣ ዲና]
‘ዳኝ’  ከሚለው ቃል የተገኘ  ስም ነው።
[ትርጉሙ “ዳኛ” ማለት ነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ አንድ ሰውና  አንድ ቦታ አሉ።
1.የቦታ ስም፥ ሌሳ ዳን ተባለች፥ “አብራምም ወንድሙ እንደ ተማረከ በሰማ ጊዜ ...ፍለጋቸውንም ተከትሎ እስከ ዳን ድረስ ሄደ።” (ዘፍ 14፡14) ፣ “ከተማይቱንም ከእስራኤል በተወለደው በአባታቸው በዳን ስም ዳን ብለው ጠሩአት የከተማይቱም ስም አስቀድሞ ሌሳ ነበረ።” (መሣ 18:29)
2.የራሔልም ባሪያ ባላ ለያቆብ የወለደችለት፥ “ራሔልም። እግዚአብሔር ፈረደልኝ፥ ቃሌንም ደግሞ ሰማ፥ ወንድ ልጅንም ሰጠኝ አለች ስለዚህ ስሙን ዳን ብላ ጠራችው:” (ዘፍ 30፡6) ፣ “ዳን በወገኑ ይፈርዳል፥ ከእስራኤል ነገድ እንደ አንዱ።” (ዘፍ 49:16)


No comments: