Jerusalem ~ ኢየሩሳሌም: Vision of peace / EBD; Possession of peace," / HBN; “Jerusalem” means the habitation of peace / SBD, (ኢያ 101)
The root words for Jerusalem are ‘Yeru’ () and ‘Selam’ (ሰላም) the meaning is ‘the highest peaceful Place’ / Ibid.
Also Called Salem, Ariel, Jebus, the "city of God," the "holy city;" "the holy;" once "the city of Judah" “Now it came to pass, when Adoni–zedek king of Jerusalem had heard how Joshua had taken Ai, and had utterly destroyed it; as he had done to Jericho and her king, so he had done to Ai and her king; and how the inhabitants of Gibeon had made peace with Israel, and were among them;” (Jos 10:1)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኢየሩሳሌም ~Jerusalem: የሩሰላም አየረ ሰላም የሰላም አየር፣ ሰላም የሰፈነበት አገር ማለት ነው።
አየረ እና ሰላም ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
[የሰላም ከተማ ማለት ነው / መቅቃ]
v    የሳሌ ሌላ ስም፥ ሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ እርሱም የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበረ።” (ዘፍ 14:18)
v    እስራኤል ነገ ፊት ሳሌ በራ  ነገ ተዳራለች፥እንዲህም ሆነ ኢየሩሳሌም ንጉሥ አዶኒጼዴቅ ኢያሱ ጋይን እንደ ያዘ ፈጽሞም እንዳጠፋት፥ በኢያሪኮና በንጉሥዋም ያደረገውን እንዲሁ በጋይና በንጉሥዋ እንዳደረገ፥ የገባዖንም ሰዎች ከእስራኤል ጋር ሰላም እንዳደረጉ በመካከላቸውም እንደ ሆኑ በሰማ ጊዜ፥” (ኢያ 101)


No comments: