Jephthae ~ ዮፍታሔ: “Jephthae” means whom God sets free / SBD, (ዕብ 1132) ... [Related term(s):- Jephthah]
The name Jephthae is derived from Yftah’ (ይፍታህ) the root word is ‘Feta’ (ፈታ) the meaning is May the lord sets free / Ibid.
The Greek form of the name JEPHTHAH, “And what shall I more say? For the time would fail me to tell of Gedeon, and of Barak, and of Samson, and of Jephthae; of David also, and Samuel, and of the prophets” (Heb 11:32)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ዮፍታሔ ~Jephthae, Jephthah: የፌት የፈታ፣ የተለቀቀ፣ ያልታሰረ፣ ፍትህ የተሰጠው ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ኤፍታህ ያፌት ይፍታሕ ይፍታሕኤል ፈታያ]

ይፍታ ከሚለው ቃል የመጣ ስም ነው። የቃሉ ምንጭፈታየሚለው ቃል ነው።

[ትርጉሙእግዚአብሔር ይከፍታልማለት ነው / መቅቃ]
I.                        ዮፍታሔ /Jephthae: ሐዋ ጳውሎስ ለአይሁዳውያን በላከው ደብዳቤ የጠቀሰው፣ የገለዓድ ልጅ፥ እንግዲህ ምን እላለሁ፤ ስለ ጌዴዎንና ስለ ባርቅ ስለ ሶምሶንም ስለ ዮፍታሔ ስለ ዳዊትና ስለ ሳሙኤልም ስለ ነቢያትም እንዳልተርክ ጊዜ ያጥርብኛልና። (ዕብ 1132)
II.                        ዮፍታሔ /Jephthah: የገለዓድ ልጅ፥ ገለዓዳዊውም ዮፍታሔ ጽኑዕ ኃያል ሰው የጋለሞታ ሴትም ልጅ ነበረ። ገለዓድም ዮፍታሔ ወለደ” (መሣ 111-33)


No comments: