Jehonathan
~ ዮናታን: “Jehonathan” means whom Jehovah gave / SBD, (1 ዜና 27፡25) ... [Related
term(s):- Jonathan]
The root
words for ‘Jehonathan’ are ‘Yah’ (ያህ) and ‘Netan’ (ነታን) ፥ the
meaning is ‘gift of Jehovah’/ Ibid.
See also:- Jehonathan
/ ዮናትን
One
of the stewards of David's store-houses, “...in the villages, and in the
castles, was Jehonathan the son of
Uzziah:” (1 Chr 27:25)
Other people with the same name are: One of the
Levites who were sent by Jehoshaphat through the cities of Judah, to teach the
people (2 Chr 17:8); A priest
(Neh 12:18)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ዮናታን ~Jehonathan, Jonathan: ያህ ናታን፣ ዮናታን፣ የአምላክ ስጦታ፣ የሕያው ሀብት ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ዮናትን]
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ዮናታን ~Jehonathan, Jonathan: ያህ ናታን፣ ዮናታን፣ የአምላክ ስጦታ፣ የሕያው ሀብት ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ዮናትን]
‘ያህ’(ያህዌ) እና ‘ናታን’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ነው።
[ትርጉሙ “እግዚአብሔር ሰጥቷል” ማለት ነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ አሥር ሰዎች አሉ።
I.
ዮናታን /Jehonathan:
·
በንጉሥ ዳዊት ልዩ ልዩ መዝገቦች ላይ የተሾመ፣ የዖዝያ ልጅ፥ (1 ዜና 27፡25)
·
በዮአቂም
ዘመን ከአባቶች ቤቶች አለቆች፣ ካህን፥ “ፈልጣይ፥ ከቢልጋ ሳሙስ፥ ከሸማያ ዮናታን፥” (ነህ 12:18)
II.
ዮናታን /Jonathan:
1.
ከሙሴ
ወገን፣ የጌርሳም
ልጅ፥
(መሣ18:30)
2.
የአብያታር
ልጅ ዮናታን፥ (2 ሳሙ1:23)፣ (2 ሳሙ15:36፣ 17:15-21)፣
(1 ነገ 1:42፣ 43)
3.
የዳዊት ወታደር፣ የአሳን
ልጅ፥ (2 ሳሙ 23:32፣33)
4.
የሻጌ
ልጅ፥
(1 ዜና 11:34)
5.
ከዓዲ
ልጅ፥ “ከዓዲን
ልጆች የዮናታን
ልጅ ዔቤድ፥ ከእርሱም ጋር አምሳ ወንዶች።” (ዕዝ 8:6)
6.
በዕዝራ ዘመን የነበረ ካህን፣ የአሣሄል ልጅ፥ (ዕዝ 10:15)
7.
በዮአቂም
ዘመን ከአባቶች ቤቶች አለቆች፥ ከመሉኪ ወገን፥ (ነህ 12:14)
8.
የቃሬያ
ልጅ፥ (ኤር 40:8)
9.
የዮአዳ ልጅ፥ (ነህ 12:11፣ 22፣
23)
10.
በቅጥሩ የእድሳት በዓል ላይ ጥሩንባ የሚነፋ፣ የሸማያ ልጅ፥ (ነህ 12:35)
No comments:
Post a Comment