Jehovah ~ እግዚአብሔር: The unchanging, eternal, self-existent God," / EBD; Jehovah” means I am; the eternal living one / SBD, (ዘጸ 62 3)
The name Jehovahis derived from Yahyaw’ (ህያው) the meaning is the everlasthing one / Ibid.
By which God revealed himself to the ancient Hebrews, “And I appeared unto Abraham, unto Isaac, and unto Jacob, by the name of God Almighty, but by my name JEHOVAH was I not known to them,” (Ex 6:2, 3)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
እግዚአብሔር ~Jah, Jehovah: ያህ ዌ፣ ህያዊ፣ ህያው አምላክ የማይሞት፣ የማያልፍ ማለት ነው።
ያህዌ ከሚለው ቃል የተገኘ ስም ነው።
I.                        እግዚአብሔር /Jah:
v    ቀዳማትን እና ህያውነትን ል፥በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።” ( 1:1)
v    ሁሉም ቦታ መገኘቱን ይገልጻል፥ ለእግዚአብሔር ተቀኙ ለስሙም ዘምሩ ወደ ምድረ በዳ ለወጣም መንገድ አድርጉ ስሙ እግዚአብሔር ነው፥ …” ( 68:4)
II.                        እግዚአብሔር /Jehovah: ለአብርሃምም ለይስሐቅም ለያዕቆብም የተገለጠ ስሙን ያሳወቀበት፥ እግዚአብሔርም ሙሴን ተናገረው አለውም፦ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ለአብርሃምም ለይስሐቅም ለያዕቆብም ሁሉን እንደሚችል አምላክ ተገለጥሁ ነገር ግን ስሜ እግዚአብሔር አልታወቀላቸውም ነበር።” (ዘጸ 623)


No comments: