Jeremias ~ ኤርምያስ: same as Jeremiah /
ኤርምያስ: The
Greek form of the name of Jeremiah the prophet, (ማቴ 16:14)
The name ‘Jeremias’ is derived from ‘Yerame’ (የራመ) and ‘Was’ (ዋስ)
፥ the meaning is ‘the
highest deliverer’ /
Ibid
“And they said, Some say that thou
art John the Baptist: some, Elias; and others, Jeremias, or one of the prophets.” (Mat 16:14)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኤርምያስ ~Jeremiah, Jeremias: የራመ ያህ፣ ታላቅ አምላክ፣ የሰማዩ ጌታ፣ የላይኛው ጌታ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ኤርምያ]
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኤርምያስ ~Jeremiah, Jeremias: የራመ ያህ፣ ታላቅ አምላክ፣ የሰማዩ ጌታ፣ የላይኛው ጌታ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ኤርምያ]
[ትርጉሙ እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል ማለት ነው / መቅቃ]
‘ራማ’ እና ‘ያህ፣ ዋስ’ (ያህዌ) ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
በዚህ ስም የሚታወቁ ስድስት ሰዎች አሉ።
I.
ኤርምያስ /Jeremiah:
1.
ዳዊትም
ከምድረ በዳ ውስጥ ባለችው በአንባይቱ ሳለ ከጋድ ወገን የሆኑ እነዚህ ጋሻና ጦር የሚይዙ፥ ጽኑዓን ኃያላን፥ ሰልፈኞች፥ ወደ እርሱ ከተጠጉ፥ “አምስተኛው
ኤርምያስ፥
ስድስተኛው
አታይ፥”
(1
ዜና 12፡11)
2.
ዳዊትም
ከምድረ በዳ ውስጥ ባለችው በአንባይቱ ሳለ ከጋድ ወገን የሆኑ እነዚህ ጋሻና ጦር የሚይዙ፥ ጽኑዓን ኃያላን፥ ሰልፈኞች፥ ወደ እርሱ ተጠጉ፥ (1 ዜና
12:13)
3.
በጺቅላግም
ከቂስ ልጅ ከሳኦል በተሸሸገ ጊዜ ወደ ዳዊት የመጡ፥ (1 ዜና
12:4)
4.
የምናሴ
የነገድ እኵሌታ ልጆች፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ (1 ዜና
5:24)
5.
የንጉሥ ኢዮአክስ አያት፥ (2 ነገ 23:31)
6.
ነብዩ፣ የኬልቅያስ ልጅ፥ (ኤር1:1)፣ (ኤር 32:6)
II.
ኤርምያስ
/Jeremias: “እርሱም፦ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት።” (ማቴ 16:14)
No comments:
Post a Comment