Jakim ~ ያቂም: The name “Jakim” means rising; confirming; establishing / HBN; Whom God sets up / EBD, (1 ዜና 2412)
The name Jakimis derived from Yah(ያህ) and ‘Qum’ (ቁም) the meaning is Whom God sets up / Ibid.
Head of the twelfth course of priests in the reign of David, “The eleventh to Eliashib, the twelfth to Jakim,” (1 Chr 24:12)
The other person with the same name: A Benjamite, one of the Bene-Shimhi (1 Chr 8:19)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ያቂም ~Jakim: ያቂም ያቁም፣ የቆመ፣ የጸና፣ የበረታ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ቀሙኤል ቁሚ አኪቃም አዶኒቃም ኢዮአቄም ዓዝሪቃም ኤልያቄም ዮቂም ዮአቂም]

አቆመ ከሚለው ቃል የተገኘ ስም ነው።

በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ
1.                  በኢየሩሳሌም የተቀመጡ በትውልዶቻቸው አለቆች የነበሩ ከአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች የኤልፍዓል ልጆችያቂም ዝክሪ፥ ዘብዲ፥” (ዜና 8:19)
2.                  ዳዊት ከአልዓዛር ልጆች ከሳዶቅ ጋር፥ ከኢታምርም ልጆች ከአቢሜሌክ ጋር ሆኖ እንደ አገልግሎታቸው ሥርዓት ከፍሎ ከመደባቸው (1ዜና 2412)

No comments: