Jaaziel ~ ያዝኤል: “Jaaziel” means whom Jehovah comforts / SBD, (1 ዜና 15፡15) ... [Related term(s):- Jaaziah]
The name ‘Jaaziel’ is derived from ‘Yaze’ (ያዘ) and ‘El’ (ኤል) ፥ the meaning is ‘Held by Jehovah’ / Ibid
“ And with them their brethren of the second degree, Zechariah, Ben, and Jaaziel, and Shemiramoth, ... and Jeiel, the porters” (1 Chr 15:15)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ያዝኤል ~Jaaziel: ያዘ ኤል፣ አምላክ የጠበቀው፣ በጌታ ያለ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ያዝያ]

‘ያዘ’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው ።

ዳዊት በዜማ ዕቃ በመሰንቆና በበገና በጸናጽልም እንዲያዜሙ፥ ድምፃቸውንም በደስታ ከፍ እንዲያደርጉ መዘምራኑን ወንድሞቻቸውን ይሾሙ ዘንድ ከተናገራቸው የሌዋውያን ኣለቆች ፥ “ከእነርሱም ጋር በሁለተኛው ተራ የሆኑትን ወንድሞቻቸውን ዘካርያስን፥ ቤንን፥ ያዝኤልን ...” (1ዜና 15፡15)

No comments: