Immanuel ~ አማኑኤል: The name “Immanuel” means God with us / HBD, (ኢሳ 7፡14) ... [Related term(s):- Emmanuel]
The name ‘Immanuel’ is derived from ‘Amane’ (አማነ) and ‘El’ (ኤል) ፥ the meaning is ‘peace with the almighty lord’ / Ibid.
The title applied by the apostle Matthew to the Messiah, born of the Virgin, “Therefore the Lord himself shall give you a sign; Behold, a virgin shall conceive, and bear a son, and shall call his name Immanuel” (Mat 1:23; Isa 7:14)
------------------------------------------------------------------------------------------------------
አማኑኤል ~Emmanuel, Immanuel: አማኑ ኤል፣ አማነ ኤል፣ የአምላክ ሰላም፣ የእግዚአብሔር እርቅ፣ የጌታ አንድነት ማለት ነው።

‘አማነ’ እና ’ኤል’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

[አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከኛጋ ማለት ነው / መቅቃ]
v    አማኑኤል /Emmanuel: በአዲስ ኪዳን የትንቢቱን መፈጸም ሲያበስር፥“እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው” (ማቴ 1፡23)
v    አማኑኤል /Immanuel: በነብዮ ኢሳያስ በተነገረው ትንቢት የተጠራ፥ “…እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” (ኢሳ 7፡14)



No comments: