Jah ~ እግዚአብሔር: A contraction for Jehovah / HBN; The name “Jah” means the everlasting / EBD, (መዝ 68፡4)
The name ‘Jah’ is derived from ‘Yahwie’ (ያህዌ) ፥ the meaning is ‘Jehovah, the living one, the everlasting’/ Ibid.
“Sing unto God, sing praises to his name: extol him that rideth upon the heavens by his name JAH, and rejoice before him.” (Ps 68:4)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
እግዚአብሔር ~Jah, Jehovah: ያህ፣ ይህዌ፣ ህያዊ፣ ህያው አምላክ፣ የማይሞት፣ የማያልፍ ማለት ነው።

‘ያህዌ’ ከሚለው ቃል የተገኘ ስም ነው።

I.                        እግዚአብሔር /Jah:
v    ቀዳማዊነትን እና ህያውነትን ይገልጻል፥ “በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።” (ዘፍ 1:1)
v    በሁሉም ቦታ መገኘቱን ይገልጻል፥ “ለእግዚአብሔር ተቀኙ ለስሙም ዘምሩ ወደ ምድረ በዳ ለወጣም መንገድ አድርጉ ስሙ እግዚአብሔር ነው፥ …” (መዝ 68:4)
II.                        እግዚአብሔር /Jehovah: ለአብርሃምም ለይስሐቅም ለያዕቆብም የተገለጠ፥ ስሙን ያሳወቀበት፥ “እግዚአብሔርም ሙሴን ተናገረው አለውም፦ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ለአብርሃምም ለይስሐቅም ለያዕቆብም ሁሉን እንደሚችል አምላክ ተገለጥሁ ነገር ግን ስሜ እግዚአብሔር አልታወቀላቸውም ነበር።” (ዘጸ 6፡2፣3)



No comments: