Jabneh ~ የብና: “Jabneh” means building of God / SBD, (2 ዜና 26፡6) ... [Related term(s):- Jabneel]
Identical with Jabneel, “ ... and the wall of Jabneh, and the wall of Ashdod, and built cities ashdod, and among the Philistines.” (2 Chr 26:6)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
የብና ~Jabneh: የአብነህ፣ የአምላክ፣ የእግዚአብሔር ሥራ ማለትነው። ህንጻ ማለት ነው ተብሎ ይተረጎማል። [ተዛማጅ ስም- የብኒኤል]

‘የአብ’ ከሚለው ቃል የተገኘ ስም ነው።

የይሁዳ ንጉሥ ዖዝያን ከያዛቸው ከተሞች፥ “ወጥቶም ከፍልስጥኤማውያን ጋር ተዋጋ፥ የጌትንና የየብናን የአዞጦንንም ቅጥር አፈረሰ በአዛጦንና በፍልስጥኤማውያንም አገር ከተሞችን ሠራ።” (2 ዜና 26፡6)

No comments: