Benaiah ~ በናያስ: The name “Benaiah” means son of the Lord / HBN, (1 ዜና 27፡5)
The name ‘Benaiah’ is derived from two words ‘Bien’ (ቤን) and ‘Yah’ (ያህ)
፥ the meaning is ‘son of Jehovah’ /
Ibid.
The son of Jehoiada, chief priest; “The third captain of the host for
the third month was Benaiah the son
of Jehoiada ...” (1 Chr 27:5)
Other people with the same name are: A Levite in the time
of David, who "played with a psaltry on Alamoth." (1 Chr
15:18,20; 16:5); A
priest in the time of David, appointed to blow the trumpet before the ark
(1 Chr 15:24; 16:6); A
Levite of the sons of Asaph. (2 Chr 20:14); A
Levite in the time of Hezekiah (2 Chr 31:13); One
of the "princes" of the families of Simeon (1 Chr 4:36); Four
laymen in the time of Ezra who had taken strange wives (Ezr 10:25,30,35,43); The
father of Pelatiah (Ezr 11:1,13); A musical
Levite; “The
eleventh captain for the eleventh month was Benaiah ...” (1 Chr15:18, 20)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
በናያስ ~Benaiah: በነ ያህ፣ ያምላክ ልጅ፣ የህያው ልጅ፣ የእግዝአብሔር ቤተሰብ ማለት ነው።
---------------------------------------------------------------------------------------------------
በናያስ ~Benaiah: በነ ያህ፣ ያምላክ ልጅ፣ የህያው ልጅ፣ የእግዝአብሔር ቤተሰብ ማለት ነው።
Benaiah- ‘ቤን’ እና ‘ያህ’ (ያህዌ ፣ ህያው) ከሚሉ ስሞች የተመሠረተ ስም ነው።
በዚህ ስም የሚታወቁ ዘጠኝ ሰዎች አሉ።
1.
የጭፍራ አለቃ የካህኑ የዮዳሄ ልጅ፥ “ለሦስተኛው ወር ሦስተኛው የጭፍራ አለቃ የካህኑ የዮዳሄ ልጅ በናያስ ነበረ:”
(1
ዜና
27፡5)
2.
የእስራኤልንም
አምላክ የእግዚአብሔርን ታቦት ያመጡ ዘንድ ከካህናቱና ከሌዋውያኑ ከተቀደሱ፥ (1 ዜና
15:18 ፣ 20)
3.
በእግዚአብሔር
ታቦይ ፊት መለከት ይነፉ ከነበር፥ “ካህናቱም
ሰበንያ፥ ኢዮሳፍጥ፥ ናትናኤል፥ ዓማሣይ፥ ዘካርያስ፥ በናያስ፥ አልዓዛር...” (1 ዜና
15:24 ፣ 16:6)
4.
የይዒኤል
ልጅ፥ (2 ዜና
20:14)
5.
በሕዝቅያስ ዘመን የነበረ ሌዋዊ፥ (2 ዜና 31:13)
6.
ከሲምዖን ወገን፥ (1 ዜና 4:36)
7.
በዕዝራ ዘመን ከግዞት የተመለሱ፣ እንግዶ ች ሴቶችን ያገቡ፣ አራት ሰዎች፥ (ዕዝ 10:25፣ 30፣ 35፣ 43)
8.
የፈላጥያ ልጅ፥ (ሕዝ 11:1,13)
9.
የዳዊት
ልጆች አማካሪዎች የነበረ፥“የዮዳሄ
ልጅ በናያስ
በከሊታውያንና በፈሊታውያን ላይ ነበረ...”(መሣ 8:18)፣ (መሣ 20:23)
No comments:
Post a Comment