Belshazzar ~ ብልጣሶር: The name “Belshazzar” means master of the treasure / HBN, (ዳን 5:1)
The root words ‘Belshazzar’ are ‘Bel’ (ባል) , ‘Sheh’ (ሽህ) and ‘Zer’ (ዘር) ፥ The meaning is ‘rich and prospereous’/ Ibid.
The last of the kings of Babylon, “Belshazzar the king made a great feast to a thousand of his lords ...” (Dan 5:1)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ብልጣሶር ~Belshazzar: ባለ ሽህ ዘር፣ ባለብዙ ዘር፣ ሀብታም፣ ኃያል ማለት ነው።
Belshazzar- ‘ባለ’ ፣ ‘ሽህ’ እና ‘ዘር’ ከሚሉ ሶሥት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ ።
1.                  የጃንደረቦች አለቃ አስፋኔዝ ወደ ባቢሎን ከተማረጉት ለዳንኤል ያወጣለት ስም፥“የጃንደረቦቹም አለቃ ስም አወጣላቸው ዳንኤልን ብልጣሶር፥ …” (ዳን 1:7)
2.                  የባቢሎን ንጉሥ፥ “ንጉሡ ብልጣሶር  ለሺህ መኳንንቶቹ ትልቅ ግብዣ አደረገ፥ በሺሁም ፊት የወይን ጠጅ ይጠጣ ነበር።” (ዳን 5:1)


No comments: