Bath-sheba ~ ቤርሳቤህ: The name “Bathsheba” means the seventh daughter; the daughter of satiety / HBN, (2 ሳሙ 113) ... [Related term(s):- Bath-shu'a, Bathsuha, Beersheba]
The word Bath-sheba is deriven from Biet(ቤት) and Saba(ሳባ) The meaning is ‘son of saba / Ibid.
See also:- Bathsuha / ቤርሳቤህ
The daughter of Eliam, or Ammiel and wife of Uriah the Hittite, “And David sent and inquired after the woman; And one said, Is not this Bathsheba, the daughter of Eliam, the wife of Uriah the Hittite?” (2 Sam 11:3)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ቤርሳቤህ ~Bath-sheba, Bathshua, Beersheba: ቤት ሸባ ቤት ሳባ፣ ቤተሰብ፣ የሳባ ልጅ፣ የሰው ልጅ ማለት ነው። (ውል፣ ስምምነት፣ ቃል ኪዳን ተብሎም ይተረጎማል።)

Bath-sheba- ቤት እና ሳባ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

Beersheba - በርእና ሳባ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
 በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች እና አንድ ቦታ አሉ።
I.                        ቤርሳቤህ /Bath-sheba: የኤልያብ ልጅ የኬጢያዊው የኦርዮ ሚስት ዊት ከወሰዳ ኦርዮ ገደለ በኋላ ሰሎሞንን ወለደች፥ዳዊትም ልኮ ስለ ሴቲቱ ጠየቀ አንድ ሰውም። ይህች የኤልያብ ልጅ የኬጢያዊው የኦርዮ ሚስት ቤርሳቤህ አይደለችምን አለ(2 ሳሙ 113)
II.                        ቤርሳቤህ /Bathshua: የዓሚኤል ልጅ (1 ዜና 35)
III.                        ቤርሳቤህ /Beersheba: አቢሜሌክና አብርሃም ቃል ኪዳን ያደረጉበት ቦታ፥ለዚህ የዚያን ስፍራ ስም ቤርሳቤህ ብሎ ጠራው ከዚያ ሁለቱ ተማምለዋልና።በቤርሳቤህ ቃል ኪዳን አደረጉ። አቢሜሌክና የሙሽራው ወዳጅ አኮዘት የሠራዊቱ አለቃ ፊኮልም ተነሥተው ወደ ፍልስጥኤም ምድር ተመለሱ። ( 21:31-32) (ኢያ 1528)


No comments: