Bar ~ በር: Used to denote the means by which a door is bolted / EBD, (ነህ 3፡3)
The name ‘Bar’ is derived
from ‘Ber’ (በር) ፥ the meaning is ‘door,
enterance, gate....’ / Ibid
Used to denote the means by which a door is
bolted, “But the fish gate did the sons of Hassenaah build, who also laid the beams thereof,
and set up the doors thereof, the locks thereof, and the bars
thereof” (Neh 3:3)
v The shore of the sea; “And brake up for it my
decreed place, and set bars and doors,” (Job 38:10); strong
fortifications and powerful impediments, etc. (Isa 45:2; Amos 1:5)
v Defences of a city (1 Kin 4:13).
v A bar for a door was of iron (Is 45:2)
v Brass (For he hath broken the gates of brass, and cut the bars of iron in
sunder (Ps107:16)
v Or wood, (Behold... the gates of thy land shall be set wide open unto thine
enemies: (Nah 3:13)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
በር ~Bar: በር፣ መግቢያ፣ ደጆች፣
መወርወሪያ፣ መዝጊያ፣ የቤት መቆለፊያ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ቤሪ፣ ቤርያ፣ ቤሮታ፣ ቤሮታይ፣ ብኤሪ፣ ብራያ፣ ብኤሮት]
·
የበር አይነቶች
v
የቤት መቆለፊያ፥ “የሃስናአ
ልጆችም
የዓሣ
በር
ሠሩ
ሰረገሎቹን አኖሩ፥ ሳንቃዎቹንም አቆሙ፥ ቍልፎቹንና መወርወሪያዎቹንም አደረጉ።” (ነህ
3፡3)
v
የባህር በር፥ “ሐኖንና የዛኖዋ ሰዎችም የሸለቆውን በር አደሱ ሠሩት፥ ሳንቃዎቹንም አቆሙ፥ ቍልፎቹንና መወርወሪያዎቹንም አደረጉ ደግሞም እስከ ጕድፍ መጣያው በር ድረስ አንድ ሺህ ክንድ የሚሆን ቅጥር ሠሩ።” (ነህ 3:13)
v
ድንበር፥ “በፊትህ እሄዳለሁ ተራሮችንም ትክክል አደርጋለሁ፥ የናሱንም ደጆች እሰብራለሁ የብረቱንም መወርወሪያዎች እቈርጣለሁ” (ኢሳ 45:2)፣ “የደማስቆንም መወርወሪያ እሰብራለሁ፥ ...” (አሞ 1:5)
v
ምሽግ፥ “በሬማት ዘገለዓድ የጌበር ልጅ ነበረ፥ ... መወረወሪያዎች የነበረባቸው ስድሳ ታላላቅ
ከተሞች ነበሩበት” (1 ነገ 4:13)
§ በር የሚሰራው:
·
ከብረት፥ “... የብረቱንም መወርወሪያዎች እቈርጣለሁ” (ኢሳ 45:2) ፣
·
ከነሀስ፥ “... የናሱን ደዶች ሰብሮአልና፥ የብረቱንም መወርወሪያ ቈርጦአልና።” (ኢሳ 45:2) ፣
·
ከእንጨት (ነህ3:13) ፣ (መዝ 107:16)
No comments:
Post a Comment