Abishalom ~ አቤሴሎም: “Absalom” means father of peace / SBD, (1 ነገ 15፡2) ... [Related term(s):- Absalom]
The root words for ‘Abishalom’ are ‘Abe’ (አበ) and ‘Selam’ (ሰላም) ፥ The meaning is ‘long lasting peace’/ Ibid.
Father or grandfather of Maachah, who was the wife of Rehoboam and mother of Abijah, “... And his mother's name was Maachah, the daughter of Abishalom.” (1 kin 15:2, 10); He is called Absalom in (2 Chr 11:20)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
አቤሴሎም ~Abishalom, Absalom: አበ ሰላም፣ ታላቅ ሰላም፣ ታላቅ እረፍት፣ ረጅም ጸጥታ፣ መረጋጋት የሰፈነበት ማለት ነው።
‘አብ’ እና ‘ሰላም’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
[አባቴ ሰላም ነው ማለት ነው / መቅቃ]
በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ።
I.      አቤሴሎም /Abishalom: የመዓካ አባት፥ “በኢየሩሳሌምም ሦስት ዓመት ነገሠ እናቱም መዓካ የተባለች የአቤሴሎም ልጅ ነበረች።” (1 ነገ 15፡2) ፣ (2 ዜና 11:20 ፣ 2)
II.      አቤሴሎም /Absalom: የዳዊት ልጅ፥ (2 ሳሙ 3፡3)

No comments: