Abiah ~ አብያ: The name “Abiah” means the Lord is my father / HBN, (1 ሳሙ 8:2)... [Related term(s):- Abi, Abia, Abijah]
The name ‘Abiah’ is derived from two words ‘Ab’ (አብ) and ‘Yah’ (ያህ) ፥ the meaning is ‘Jehovah is father’ / Ibid.
“Now the name of his firstborn was Joel; and the name of his second, Abiah: they were judges in Beersheba” (1 Sam 8:2); (1 Chr 7:8)
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
አብያ ~Abiah, Abijah: አባ ያህ፣ አባቴ አምላኬ፣ ጌታዬ አምላኬ፣ ህያው አምላክ፣ ዘላለማዊ ጌታ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- አቢያ]

‘አብ’ እና ያህ’(ያህዌ ፣ ህያው) ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

በዚህ ስም የሚታወቁ ሰባት ሰዎች አሉ።
I.      አብያ /Abiah:
1.የነብዮ ሳሙኤል ልጅ፥ “የበኵር ልጁም ስም ኢዮኤል፥ የሁለተኛውም ስም አብያ ነበረ። እነርሱም በቤርሳቤህ ይፈርዱ ነበር” (1ሳሙ 8:2)
2.ከብኒያም ወገን፣ የቤኬር ልጅ፥ (1 ዜና 7፡8)
II.      አብያ /Abijah:
1.ከአልዓዛር ወገን፥ “ስምንተኛው ለአብያ፥ ዘጠኝኛው ለኢያሱ፥” (1 ዜና 24፡11)
2.የሮብዓም ልጅ፥ (2 ዜና 12:16) ፣ (1 ነገ 4:21)
3.የኢዮርብዓም ልጅ የመጀመሪያው፥ (1 ነገ 14:1)
4.የኢዮርብዓም ልጅ፥ (ነህ 12:4 ፣ 17) ፣ (1 ዜና 24:10) ፣ (2 ዜና 8:14)
5.በነህምያ ዘመን የነበረ  ካህን፥ (ነህ 10:7)


No comments: