Abihud ~ አብዩድ: Father of praise; confession / HBN; “Abihud” means father of renown, famous / SBD, (ማቴ1:13) ...  [Related term(s):- Abihu]
The name ‘Abihud’ is derived from two words ‘Abe’ (አበ) and ‘Wd’ (ውድ) ፥ the meaning is ‘beloved by the father’ / Ibid
See also:- Abihud / ኤሁድ
Son of Bela and grandson of Benjamin, “And the sons of Bela were, Addar, and Gera, and Abihud,” (1 Chr 8:3), (Mat 1:13)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
አብዩድ ~Abihu, Abiud: አቢሁድ፣ አብ ውድ፣ የተወደደ አባት፣ በጣም ተወዳጅ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- አቢሁድ፣ አብዮድ]
‘አቢ’ እና  ‘ውድ’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ።
I.      አብዩድ /Abihu: የአሮንም ልጅ፥ ከሙሴና አሮን ጋር ወደ እግዚአብሔር እንዲወጡ ከተመረጡ፥ (ዘጸ 24:1) ፣ አብዮድ- (ዘጸ 6፡23)
II.      አብዩድ /Abiud: በጌታ የዘር ሐረግ የተጠቀሰ የዘሩባቤል ልጅ፥“ዘሩባቤልም አብዩድን ወለደ፤ አብዩድም ኤልያቄምን ወለደ፤ ...” (ማቴ 1:13) ፣ (1 ዜና 8:3)

No comments: