Abel ~ አቤል: The name “Abel” means vanity; breath; vapor / HBN, (ዘፍ 42) ... [Related term(s):- Abiel]
The root words for AbelareAb’(አብ) and El’(ኤል) ‘Abel’ means one who’s father is the almighty lord/ Ibid.
The second son of Adam, murdered by his brother Cain,And she again bare his brother Abel. ...” (Gen 4:1-16), (Mat 23:35)
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
አቤል ~Abel: አበ ኤል አቤል፣ አባቴ አምላኬ፣ ጌታዬ አምላኬ፣ ታላቅ አምላክ፣ ታላቅ ጌታ፣ ታላቅ ገዥ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- አቢኤል፣ ኤልያብ]
አብ እና ኤል ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
አንድ ሰውና አንድ አገር በዚህ ስም ይጠሩ እንደ ነበር በመጽሐፍ ቅዱስ ተመዝግቦ ይገኛል፥
v    ሂዋ ለተኛ ልጅ፥ደግሞም ወንድሙን አቤል ወለደች።(ዘፍ 42)
v    የቦታ ስም፥እርሱ ግን ከእስራኤል ነገድ ሁሉ ወደ አቤል ወደ ቤትመዓካ፥ ወደ ቤሪም ሁሉ አለፈ ሰዎችም ደግሞ ተሰብስበው ተከተሉት (2 20:14) (2 20:15)

No comments: