Seba
~ ሳባ: An
oath, seven / EBD; heads the list of the sons of Cush / SBD, (ዘፍ 10:7)
The name ‘Seba’ is derived from ‘Seba’ (ሰብዓ) ፥ the
meaning is ‘man’ (human being) / Ibid.
One of the
sons of Cush, “And the
sons of Cush; Seba, and Havilah, and
Sabtah, and Raamah, and Sabtechah: ...” (Gen 10:7)
-------------------------------------------------------------------------------------------------
ሳባ ~Seba, Sheba: ሳባ፣ ሰባ፣ ሰብዓ፣ ሰብ፣ ሰው ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ሰበንያ፣ ሰብታ፣ ሰንበት፣ ሳባ ሰዎች፣ ሳባታይ፣ ሳባጥ፣ ሳቤህ ፣ ሳቤዔ፣ ሴባ፣ ሤባ፣ ጸባዖት]

‘ሰብዓ’ ከሚለው ግስ የመጣ ስም ነው።
I.
ሳባ /Seba:
1.
የኩሽ
ልጅ
ሳባ፥ “የኩሽም
ልጆች ሳባ፥ ኤውላጥ፥
ሰብታ...”
(ዘፍ 10:7)
2.
ሳባውያን፥
(ኢሳ
43:3)
II.
ሳባ /Sheba:
1.
የራዕማ
ልጅ
ሳባ፥ ሳባ፥ “... የራዕማ
ልጆችም ሳባ፥ ድዳን
ናቸው።” (ዘፍ 10:7)
2.
የዮቅጣ
ልጅ፥ (ዘፍ 10:28፣29)
3.
የአብርሃም ልጅ፥ “ዮቅሳንም ሳባንና ድዳንን ወለደ። ...” (ዘፍ 25:3)
4.
“እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል። የግብጽ ድካምና የኢትዮጵያ ንግድ ቁመተ ረጅሞችም የሳባ ሰዎች ወደ አንተ ያልፋሉ ለአንተም ይሆናሉ እጆቻቸውም ታስረው ይከተሉሃል...” (ኢሳ 45:14)
5.
“… የዓረብና የሳባ ነገሥታት እጅ መንሻን ያቀርባሉ።” (መዝ 72:10)
·
የብንያማዊ
የቢክሪ ልጅ፥ ሳቤዔ
- (2 ሳሙ 20:1)
·
ሤባ- (ኢያ 19:2)
No comments:
Post a Comment