Arba ~ አርባቅ: The name “Arba” means four / HBN, (ኢያ 14፡15) ... [Related term(s):- Arab, Arbah, Arabia, Arabah, Arbah]
The name ‘Arba’ is derived from ‘Arba’ (አርባ) ፥ the meaning is ‘four, multiplied, increased, added’/ Ibid.
See also:- Arbah / አርባቅ ፣ Arbathite / ዓረባዊ
Father of Anak, from him the city of Hebron derived its name of Kirjath-arba, i.e., the city of Araba, “And the name of Hebron before was Kirjatharba; which Arba was a great man among the Anakims.” (Jos 14:15)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
አርባቅ ~Arba, Arbah: አረባዓ፣ አረብ፣ ምድረ በዓዳ፣ ማድረበዳ ማለት ነው። 
Arba- ‘አረባ’ ከሚለው ቃል የተገኘ ስም ነው።
I.                        አርባቅ /Arba: የኬብሮን የአቀድሞ ስም፥ “የኬብሮንም ስም አስቀድሞ ቂርያትአርባቅ ትባል ነበር ይህም አርባቅ ...” (ኢያ 14፡15)
II.                        አርባቅ /Arbah: “ያዕቆብም ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ አብርሃምና ይስሐቅ እንግዶች ሆነው ወደ ተቀመጡባት ወደ መምሬ ወደ ቂርያት አርባቅ እርስዋም ኬብሮን ወደምትባለው መጣ።” (ዘፍ 35፡27)
አርኤሊ ~Areli: አየረ ኤሊ፣ ሰማያዊ፣ አምላካዊ፣ ታላቅ ጌታ፣ ታላቅ ኃይል ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- አርኤል፣ አርያ]
·                     የያቆብ ልጅ፣ የጋድ ልጅ፥ አርኤሊ፥ (ዘፍ 46፡16)
·                     ነገዱም በዚሁ ስም  ተጠራ፥ “ከአሮድ የአሮዳውያን ወገን፥ ከአርኤሊ የአርኤላውያን ወገን።” (ዘኁ 26:17)


No comments: