Ammon ~ አሞን: The name “Ammon” means a people; the son of my people / HBN, (ዘፍ 1938)
The root word Ammonis Amene(አመነ) The meaning is faithful, peaceful, friendly.../ Ibid
See also:- Ammonite / አሞናውያን
And the younger, she also bare a son, and called his name Ben–ammi: the same is the father of the children of Ammon unto this day. (Gen 1938)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
አሞን ~Ammon, Amon: አሞን አም የታመነ፣ በምነቱ የጸና ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች:- ሐማ ሄማን አሒማን አማና አሜን አኪመን ያሚን]

አመነ ከሚለው ግስ የተገኘ ስም ነው።

በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ።
I.                        አሞን / Ammon: የሎ ልጅ፥ታናሺቱም ደግሞ ወንድ ልጅ ወለደች ስሙንም፦ ወገኔ ልጅ ስትል አሞን ብላ ጠራችው እርሱም እስከ ዛሬ አሞናውያን አባት ነው። (ዘፍ1938)
II.                        አሞን / Amon: የእስራኤልም ንጉሥ። ሚክያስን ውሰዱ፥ ወደ ከተማይቱም አለቃ ወደ አሞን ወደ ንጉሡም ልጅ ወደ ኢዮአስ መልሳችሁ።” (2 ዜና 18:25) (1 ነገ 2226)


No comments: