Amen ~ አሜን: "that which is true," "truth," / SBD, ( 314)
The root word Amenis Amene(አመነ) The meaning is faithful and peaceful unity/ Ibid.
It is used as an epithet of the Lord Jesus Christ,...these things saith the Amen, the faithful and true witness, the beginning of the creation of God” (Rev 3:14)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
አሜን ~Amen: አምን፣ አምናልሁ፣ እርቅና ሰላም እቀበላለሁ አንድነት እፈልጋለሁ ማለት ነው።[ተዛማጅ ስሞች:- ሐማ ሄማን አሒማን አማና አሞን አኪመን ያሚን]

አመነ ከሚለው ግስ የመጣ ስም ነው።

[የተረጋገጠና የታመነ ከሚል የዕብራይስጥ ቃል የወጣ ነው፥ እንደ አንቀጹ ትርጉሙ ይሁን፣ በእውነት ኪወክ / ]
[መልካም ማለት ነው / መቅቃ]
ጌታ ሱስ በዮሐንስ እይ ተጠል፥..አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ በእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ የነበረው እንዲህ ይላል( 314)


No comments: