Amariah ~ አማርያ: The name “Amariah” means the Lord says; the integrity of the Lord / HBN; Said by Jehovah / EBD, (1 ዜና 6፡7፣ 52)
The name ‘Amariah’ is derived from A‘Mare’ (አ’ማረ) and ‘Yah’ (ያህ) ፥ the meaning is ‘foregiven by Jehovah’ / Ibid
One of the descendants of Aaron by Eleazar; He was the last of the high priests of Eleazar's line, “Meraioth begat
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
አማርያ ~Amariah: አማረ ያህ፣ የተማረ፣ አምላክ ይቅር ያለው፣ ምህረት ያገኘ፣ መሃሪ አምላክ ማለት ነው።
‘ማረ’ እና ‘ያህ’(ያህዌ ፣ ህያው) ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
1.                  የሌዊ ልጆች፥ የአኪጦብ አባት፥ “መራዮት አማርያን ወለደ” (1 ዜና 6፡7፣52)
2.                  የእግዚአብሔር ሰው ከሙሴ ልጆች ከሌዊ ነገድ፥ (1 ዜና 23:19 ፣ 24:23)
3.                  የይሁዳም ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ከሌዋውያንና ከካህናት ከእስራኤልም የአባቶች ቤቶች አለቆች፥ በእግዚአብሔር ስም ፍርድን እንዲፈርዱ ክርክርንም እንዲቈርጡ በኢየሩሳሌም የሾመው፥ (2 ዜና 19:11)
4.                  የዘካርያስ ልጅ፥ (2 ዜና 31:15)
5.                  የነብዩ ሶፎንያስ ቅድመ  አያት፣ የሕዝቅያስ ልጅ፥ (ሶፎ 1:1)
6.                  ከፋሬስ ወገን የሆነ፣ የሰፋጥያስ ልጅ፥ (ነህ 11:4.)
7.                  ከባቢሎን ከተመለሱ ካህኑ አማርያ፥ (ነህ 10:3)
8.                  በዕዝራ ዘመን ከተመለሱ የባኒ ልጅ፥ (ዕዝ 10:41፣ 42)


No comments: