Ambassador ~ መልእክተኞች: "one who goes on an errand," / EBD, (2 ዜና 3521)
The root words for Ambassadorare ‘Amba’ (አምባ) and ‘Asador(አሳድር) the meaning is Administrator for a region, a borough, or a small-town.’ / Ibid.
But he sent ambassadors to him, saying, What have I to do with thee, thou king of Judah? ...” (2 Chr 3521)
The earliest examples of ambassadors employed occur in (Num 20:14; 21:21; Jud 11:7-19) afterwards in that of the fraudulent Gibeonites, (Jos 9:4) etc., and in the instances of civic strife mentioned (Jud 11:12) and (Jud 20:12) Ambassadors are found to have been employed not only on occasions of hostile challenge or insolent menace, (1 Kin 20:2,6; 2 Kin 14:8) but of friendly compliment, of request for alliance or other aid, of submissive deprecation and of curious inquiry (2 Kin 14:8; 16:7; 18:14; 2 Chr 32:31) Ministers are called ambassadors of Christ.
---------------------------------------------------------------------------------------------------
መልእክተኞች ~Ambassador: አምባሳደር አምባ አሳዳሪ፣ ባለአምባራስ፣ አም አስተዳዳሪ የንጉ ተውካዬች፣ የጌታ መልክተኞች ማለት ነው።
Ambassador-አምባ እና አሳዳር ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
v    ወደ ይሁዳ መልክት ያደረሰ፥ እርሱም፦ የይሁዳ ንጉሥ ሆይ፥ ... ከእኔ ጋር ያለው እግዚአብሔር እንዳያጠፋህ ይህን በእርሱ ላይ ከማድረግ ተመለስ ብሎ መልእክተኞች ላከበት (2 ዜና 3521)
v    መልእክተኞችን በባሕር ላይ የደንገል መርከቦችንም በውኃ ላይ ምትልክ ምድር ወዮላት! እናንተ ፈጣኖች መልእክተኞች ሆይ፥ ወደ ረጅምና ወደ ለስላሳ ሕዝብ፥ ከመጀመሪያው አስደንጋጭ ወደ ሆነ ወገን፥ ወደሚሰፍርና ወደሚረግጥ፥ ወንዞችም ምድራቸውን ወደሚከፍሉት ሕዝብ ሂዱ።” ( 18:2)
v    ነገር ግን የባቢሎን መሳፍንት መልእክተኞች በአገሩ ላይ ስለ ተደረገው ተአምራት ይጠይቁት...” (ዜና 32:31 ዜና 35:21 30:4)
v    እነሆ፥ ኃይለኞቻቸው በሜዳ ይጮኻሉ የሰላም መልእክተኞች መራራ ልቅሶ ያለቅሳሉ።” (ኢሳ 33:7) እርሱ ግን ... መልእክተኞች ወደ ግብጽ ላከ።” ( 17:15)
v    ስለ ቲቶ ... ስለ ወንድሞቻችን የሚጠይቅ ቢኖርም የአብያተ ክርስቲያናት መልእክተኞች የክርስቶስ ክብር ናቸው።” (ዜና 5:20 8:23)





No comments: