Andrew ~ እንድርያስ:Andrew” means manly / SBD, (ዮሐ 1:44 45)
The root words for Andrews / እንድርያስare ‘Ende’ (እንደ) and ‘Ras’ (ራስ) the meaning is ‘starring role of a person’/ Ibid.
One of the apostles of our Lord, “Now Philip was of Bethsaida, the city of Andrew and Peter” (Joh 1:44), (Mat 4:18; 10:2)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
እንድርያስ ~Andrew: እንድርያስ እንደ ራሴ፣ እንደ ራስ የራስ የሆነ፣ የሌላ ያልሆነ ማለት ነው።

እንደ እና ራስ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

ከጌታ ሐዋርያት አንዱ፥ፊልጶስም እንድርያስ ከጴጥሮስ ከተማ ከቤተ ሳይዳ ነበረ” (ዮሐ 1:44 45)
በመጀመሪያ  ዓሳ በማጥመድ ይተዳደር ነበር፥ሁለት ወንድማማች ጴጥሮስ የሚሉትን ስምዖንን ወንድሙንም እንድርያስ መረባቸውን ወደ ባሕር ሲጥሉ አየ፥ ...” (ማቴ 4:18 10:2)


No comments: