Aphrah ~ ቤትዓፍራ: “Aphrah” means dust / SBD, (ሚክ 110)
The name Aphrah is derived from Afer (አፈር) the meaning is soil / Ibid.
Declare ye it not at Gath, weep ye not at all: in the house of Aphrah roll thyself in the dust. (Mic 1:10)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ቤትዓፍራ ~Beth-le-Aphrah: ቤተ ር፣ ቤት ለአፈር የአፈር ቤት፣ የጭቃ ቤት፣ ጉጆ ቤት ማለት ነው።
ቤት እናአፈር ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ የቦታ ስም ነው።
በይሁዳ ነገሥታት በኢዮአታምና በአካዝ በሕዝቅያስም ዘመን ወደ ሞሬታዊው ወደ ሚክያስ የመጣው፥ ስለ ሰማርያና ስለ ኢየሩሳሌም ያየው፥ የእግዚአብሔር ቃል በጌት ላይ አታውሩ በአኮ ላይ እንባን አታድርጉ ቤትዓፍራ በትቢያ ላይ ተንከባለሉ። (ሚክ 110)

No comments: