Baal ~ በኣል: The name “Baal” means master; lord / SBD, (ኤር 19:5)
The name Baal is derived from Bale(ባለ) the meaning is owner, possesor, or lord/ Ibid.
See also:- Baal / ቢኤል
A Reubenite, “Micah his son, Reaia his son, Baal his son,” (1 Chr 5:5), Baal is identified with Molech (Jer 19:5)
The other person with the same name: A Benjamite, son of Jehiel, the progenitor of the Gibeonites (1 Ch 8:30; 9:36)
© 2004/2012 www.ethiopish.net------------------------------------------------------------------------------------------


በኣል ~Baal: ል፣ ባለ ጌታ ባለቤት ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ቢኤል በኣሊም በኣሊስ በኣላ በዓል በዓልያ ባሌ ባል ባዕላት ቤላ፣ ቤል]
በዚህ ስም የሚታወቁ ሦስት ሰዎች አሉ።
1.እግዚአብሔር ርሚ እስራኤላ እንዲያሳስብ ካዘዘው ቃላ ውስጥ የተጠቀሰ የጣዖ ስም፥ እኔም ያላዘዝሁትን ... በኣል ልጆቻቸውን በእሳት ያቃጥሉ ዘንድ በኣል የኮረብታውን መስገጃዎች” (ኤር 19:5)
2.በትውልዶቻቸው አለቆች ከነበሩ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች የሚስቱ ስም መዓካ የነበረው የገባዖን አባት የይዒኤል ልጅ (ዜና 8:3031 9:36)
የእስራኤል በኵር የሮቤል የል ልጅ፥ (1 ዜና 55)

No comments: