Azriel ~ ዓዝሪኤል: “Azriel” means whom God helps / SBD, (1 ዜና 524)
The name Azriel is derived from two words ‘A’Zere’ (ዘረ) and ‘El’ (ኤል) the meaning is relative of the almigthy lord / Ibid.
See also:- Azriel / ዓዝርኤል
The head of a house of the half tribe of Manasseh beyond Jordan, a man of renown, “And these were the heads of the house of their fathers, even Epher, and Ishi, and Eliel, and Azriel, and Jeremiah, ...” (1 Chr 5:24)
Other people with the same name are: A Naphtalite, ancestor of Jerimoth, the head of the tribe at the time of David’s census (1 Chr 27:19); The father of Seraiah, an officer of Jehoiakim (Jer 36:26)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ዓዝሪኤል ~Azriel: አዛረ ኤል ዘረ ኤል፣ ዘረ አምላክ፣ የጌታ ወገን፣ የእግዚአብሔር ቤተ ሰብ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ዓዛርኤል ኤዝርኤል፣ ዓዝርኤል፣ ዓዛርኤል፣ ኤዝርኤል አዛርኤል ዓዛርኤል]

ዘረ እና ኤል ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

በንፍታሌም ላይ ለቃ የነበር፣ ኢያሪሙት አባት፥ በዛብሎን ላይ የአብድዩ ልጅ ይሽማያ በንፍታሌም ላይ ዓዝሪኤል ልጅ ኢያሪሙት” (ዜና 27:19)
ዓዝርኤል ~Azriel: አዛረ ኤል ዘረ ኤል፣ ዘረ አምላክ፣ የጌታ ወገን፣ የእግዚአብሔር ቤተ ሰብ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ዓዛርኤል ኤዝርኤል፣ ዓዝሪኤል ዓዛርኤል፣ ኤዝርኤል አዛርኤል፣ ዓዛርኤል]
ዘረ እና ኤል ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ።
1.                  ከጽኑዓን ኃያላን የታወቁ ሰዎች የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች ናሴ ነገድ እኩሌታ አለቃ፥ ... ኤሊኤል፥ ዓዝርኤል ኤርምያ፥ ሆዳይዋ፥ ...” (1 ዜና 524)
2.                  የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ ኢዮአቄም ያዘዘው፥ ሠራያ ልጅ፥ (ኤር 36:26)


No comments: