Baal-hanan ~ በኣልሐና: lord of grace / EBN, ( 3638 39)
The root words for Baalhanan are Bal(ባል) and Hana(ሐና) The meaning is lord of Hana/ Ibid.
A king of Edom, son of Achbor; “And Saul died and Baalhanan the son of Achbor reigned in his stead, (Gen 36:38, 39); (1 Chr 1:49, 50)
The other person with the same name: An overseer of "the olive trees and sycomore trees in the low plains" (the Shephelah) under David (1 Ch 27:28)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
በኣልሐና ~Baal-hanan: በዓለ ሃና የሐና በዓል፣ የሐና ጌታ፣ የክብር ጌታ፣ ክብ በዓል ማለት ነው።

ባል እና ሐና ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
በዚህ ስም የሚታወቁ ሁለት ሰዎች አሉ።
1.                  በእስራኤል ልጆች ላይ ንጉሥ ከመኖሩ በፊት በኤዶም አገር ከነገሡ ነገሥታት አንዱ፥ የዓክቦር ልጅሳኦልም ሞተ፥ በስፍራውም የዓክቦር ልጅ በኣልሐና ነገሠ። ( 363839)
2.                  የእስራኤልም ልጆች የአባቶች ቤቶች አለቆችና የሺህ አለቆች የመቶ አለቆችም በክፍሎች ነገር ሁሉ ንጉሡን ያገለገሉት ሹማምት በወይራውና በሾላው ዛፎች ሹም የነበረ፥ (ዜና 27:28)


No comments: