Azarael ~ ኤዝርኤል: Whom Jehovah helps / EBD, (ነህ 1236)
The name Azarael is derived from two words ‘A’zzere’ (ዘረ) and ‘El’ (ኤል) the meaning is relative of the almigthy lord / Ibid.
A Levite musician, “And his brethren, Shemaiah, and Azarael, Milalai ... Hanani, with the musical instrument of David the man of God ....” (Neh 12:36)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኤዝርኤል ~Azarael, Azareel: አዛረ ኤል ዘረ ኤል፣ የአምላክ ዘር፣ የጌታ ወገን ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች- ዓዛርኤል ኤዝርኤል፣ ዓዝሪኤል ዓዝርኤል፣ ዓዛርኤል፣ ኤዝርኤል ዓዛርኤል]

ዘር እና ኤል ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

በዚህ ስም የሚታወቁ ስድስት ሰዎች አሉ።
I.                        ኤዝርኤል /Azarael: በዳዊት ዘመን፥ ከአመስጋኞች ተርታ በእግዚአብሔር ቤት የቆሙወንድሞቹም ሸማያ፥ ኤዝርኤል ሚላላይ፥ ጊላላይ፥ መዓይ፥ ናትናኤል፥ ይሁዳ፥ አናኒ የእግዚአብሔርን ሰው የዳዊትን የዜማውን ዕቃ ይዘው ሄዱ ... (ነህ 1236)
II.                        ኤዝርኤል /Azareel
1.                  እንግዶቹን ሚስቶች አግብተው ከነበርሴሴይ፥ ሸራይ፥ ኤዝርኤል ሰሌምያ፥ ሰማራያ፥ ሰሎም፥ አማርያ፥ ዮሴፍ።” (ዕዝ 10:41)
2.                  የአሕዛይ ልጅ (ነህ 11:13)
·                     ከሳዖል  በሸሸ ጊዜ፥ ከዳዊት ሰራዊት ጋር የተቀለቀለ፥ አዛርኤል- (1 ዜና 126)
·                     በዳዊት ዘምን፣ በእግዚአብሔር ቤት በጸናጽልና በበገና በመሰንቆም ይዘምሩ ከነበር፥ ዓዛርኤል- (ዜና 25:18)
·                     በእስራኤል ልጆች ነገዶች አለቆች ከነበሩ የይሮሐም ልጅ ዓዛርኤል- (ዜና 27:22)


No comments: