Azaliah ~ ኤዜልያስ: Azaliah means whom the Lord reserved / SBD, (2 ነገ 22፡3፥ 2 ዜና 34:8)
The root words for ‘Azaliah’ are ‘Azle’ (አዘለ) and ‘Yah’ (ያህ) ፥ The meaning is ‘whom Jehovah holds’ / Ibid.
The father of Shaphan the scribe in the reign of Josiah, “that the king sent Shaphan the son of Azaliah, the son ...” (2 Kin 22:3; 2 Chr 34:8)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ኤዜልያስ ~Azaliah: አዝ ለ ያህ (ዋስ) ፣ እዘለ ያህ፣ ለህያው የተያዘ፣ ለጌታ የተጠበቀ፣ ለአምላክ የተሰጠ፣ በአምላክ የተያዘ ማለት ነው።

በንጉሥ ኢዮስያስ ዘመን ጸሐፊ የነበር፣ የሳፋን ልጅ፣ የሜሶላም ልጅ፥ “በንጉሡም በኢዮስያስ ... የኤዜልያስን ልጅ ሳፋንን ወደ እግዚአብሔር ቤት ላከው፥ እንዲህም አለው” (2 ነገ 22፡3 ፣ 2 ዜና 34:8)



No comments: