Zion
~ ጽዮን: A
stronghold of Jerusalem, sunny; height /
EBD; sunny; height / EBD, (1 ዜና 11፡5-7) ... [Related term(s):- Sion]
The name ‘Zion’ is derived from ‘Tsnu’ (ጽኑ) ፥ the
meaning is ‘a
stronghold’ / Ibid.
One of the eminences on which Jerusalem was built, “...Nevertheless David took the
castle of Zion, which is the city of
David.” (1 Chr 11:5-7)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ጽዮን ~Zion: ጽዮን፣ ጽኑዓን፣ ብርቱ፣ መከታ፣ አምባ፣ መመኪያ ማለት ነው ። ኢየሩሳሌምም ጽዮን ትባላለች። [ተዛማጅ ስም- ሲዎን]
[ቃሉ አምባ ማለት ነው / መቅቃ]
· የኢየሩሳሌም ሌላ ስም፥ “በኢያቡስም የተቀመጡ ዳዊትን፦ ወደዚህ አትገባም አሉት ዳዊት ግን አምባይቱን ጽዮንን ያዘ እርሷም የዳዊት ከተማ ናት:” (1 ዜና 11፡5-7)
· በአዲስ ኪዳን ጽዮን የሚለው ስም ለቤተ ክርስቲያን፥ (ዕብ 12:22) እና ለሰማያዊ የእግዚአብሔር መንግሥት፥ (ራእ 14:1) መጠሪያ ስም ሁኖ ያገለግላል።

No comments:
Post a Comment