Zidkijah
~ ሴዴቅያስ: the
Lord is righteous / EBD; “Zidkijah” means justice of Jehovah / SBD, (ነህ 10:1)
The
root words for ‘Zidkijah’ are
‘Tsadiq’
(ጻዲቅ) and ‘Yah’ (ያህ)፥ the
meaning is ‘Jehovah is
righteous’/ Ibid.
One
who sealed the covenant with Nehemiah, “Now those that sealed were,
Nehemiah ... and Zidkijah,” (Neh 10:1)
--------------------------------------------------------------------------------
ሴዴቅያስ ~Zedekiah, Zidkijah: ጸደቀ ያህ፣ ፣ ጽድቀ ዋስ፣ ህያው ጻድቅ፣ እውነተኛ አምላክ፣ የጽድቅ አምላክ ማለት ነው።
Zedekiah, Zidkijah- ‘ጽድቅ’ እና ‘ህያው’ (ዋስ) ከሚሉ ቃላት የመጣ ስም ነው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሴዴቅያስ ተብሎው የተጠሩ ሦስት አሉ። ለማገናዘብ እንዲረዳ ቀጥሎ የቀረቡትን ጥቅሶች ማነጻጸር ይበጃል።
I. ሴዴቅያስ /Zedekiah:
1. የባቢሎን ንጉሥ የዮአኪን አጎት ማታንያን፥ ሴዴቅያስ ብሎ ጠራው፥ (2 ነገ 24:18)
2. የክንዓና ልጅ፥ (1 ነገ 22:11)
II. ሴዴቅያስ /Zidkijah: “ካህኑ፥ ቃልኪዳኑን አትመው አለቆች ሌዋውያን ካህናቶች ከሰጡ አንዱ፥ ካህኑ ሴዴቅያስ፥ “ሴዴቅያስ፥ ሠራያ፥” (ነህ 10:1)

No comments:
Post a Comment