Zacharias ~ ዘካርያስ: Memory of the Lord / HBN; (Greek form of Zechariah) / SBD, ( 1:5) ... [Related term(s):- Zachariah, Zechariah]
The name Zacharias is derived from Zekariand ‘Was’ () the meaning is rembrance of the deliverer / Ibid
Father of John the Baptist, “There was in the days of Herod, the king of Judaea, a certain priest named Zacharias,” (Luk 1:5)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ዘካርያስ ~Zachariah, Zacharias, Zechariah: ዘካሪ ያህ ዝክ ው፣ ዝክ ስ፣ የጌታ ዝክር፣ ምላክ መታሰቢያ፣ የጻድቅ ማስታዎሻ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስሞች:- ዘኩር ዘካይ ዘኬዎስ ዛኩር]

ዘከረ እና ያህ፣ ዋስ(ያህዌ ህያው) ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

[ትርጉሙ:- “እግዚአብሔር ያስታውሳልማለት ነው / መቅቃ]
                        ዘካርያስ /Zacharias:
1.                  የመጥምቁ የዮሐንስ ት፥በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን ከአብያ ክፍል የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱም ከአሮን ልጆች ነበረች፥ ስምዋም ኤልሳቤጥ ነበረ።” ( 1:5)
2.                  ጌታ በቤተ መቅደስና  በመሠዊያው መካከል ለመገደ የጠቀሰው፣ የራክዩ ልጅ (ማቴ 23:35)

No comments: