Eunuch ~ ጃንደረባ: literally bed-keeper or chamberlain / EBD, (2 ነገ 932)
The name eunuch is derived from Echu(እጩ) The meaning is bed-keeper/ Ibid.
Literally bed-keeper or chamberlain, and not necessarily in all cases one who was mutilated, although the practice of employing such mutilated persons in Oriental courts was common, “And he lifted up his face to the window, and said, who is on my side? Who? And there looked out to him two or three eunuchs.” (2 kin 9:32)
--------------------------------------------------------------------------------------------------
ጃንደረባ ~Eunuch: እጩ፣ የታጬ፣ ለሹመት የታሰበ፣ አል ጠባቂ፣ አልጋ ወራሽ ማለት ነው።

Eunuch- እጩ ቃል የተገኘ ስም ነው።

v    ዮሴፍን የገዛ የግብፅ ው፥እነዚያ የምድያም ሰዎች ግን ዮሴፍን በግብፅ ለፈርዖን ጃንደረባ ለዘበኞቹ አለቃ ለጲጥፋራ ሸጡት።” ( 37:36)

v    ኤርምያስን በገመዱ ጐተቱት ከጕድጓድ ያወጡት፥በንጉሡም ቤት የነበረው ጃንደረባ ኢትዮጵያዊው አቤሜሌክ ኤርምያስን በጕድጓዱ ውስጥ እንዳኖሩት ሰማ። ንጉሡም በብንያም በር ተቀምጦ ነበር።” ( 38:7)

v    ፊቱንም ወደ መስኮቱ አንሥቶ። ከእኔ ጋር ማን ነው፤ አለ። ሁለት ሦስትም ጃንደረቦች ወደ እርሱ ተመለከቱ። (2 ነገ 932)
v    ፊልጶስ ያገኘው ኢትዮጵያዊው ባለስልጣን ተነሥቶም ሄደ። እነሆም፥ ህንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘብዋም ሁሉ የሠለጠነ አንድ የኢትዮጵያ ሰው ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር፤” ( 8:27)


No comments: