Elnathan ~ ኤልናታን: Whom
God has given / EBD; the name “Elnathan” means God hath given;
the gift of God /
HBN, (2 ነገ 24፡8)
The name ‘Elnathan’ is derived from ‘El’ (ኤል)
and ‘Nietan’ (ኔታን)
፥ the meaning is ‘my lord is generous’ /
Ibid.
An inhabitant of Jerusalem, the father of
Nehushta, who was the mother of king Jehoiachin (2 Kin 24:8), (Jer 26:22; 36:12, 25)
-------------------------------------------------------------------------------------------------
ኤልናታን ~Elnathan: ኤል ናታን፣ እግዚአብሔር የሰጠቅ፣ የጌታ ሀብት፣ የጌታ ስጦታ፣ የአምላክ ችሮታ ማለት ነው።
-------------------------------------------------------------------------------------------------
ኤልናታን ~Elnathan: ኤል ናታን፣ እግዚአብሔር የሰጠቅ፣ የጌታ ሀብት፣ የጌታ ስጦታ፣ የአምላክ ችሮታ ማለት ነው።
‘ኤል’ እና ‘ናታን’ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
በዚህ ስም የሚታወቁ ሦስት ሰዎች አሉ።
1.
የዓክቦር
ልጅ፥ “ንጉሡም
ኢዮአቄም የዓክቦርን ልጅ ኤልናታንን ከእርሱም ጋር ሌሎችን ሰዎች ወደ ግብጽ ላካቸው” (ኤር 26:22 ፣ 36:12 ፣ 25)
2.
“ዮአኪን
መንገሥ በጀመረ
...
የኢየሩሳሌም ሰው
የኤልናታን
ልጅ ነበረች።” (2 ነገ
24፡8)
3.
በዕዝራ ዘመን የነበሩ ሦስት ሰዎች፥ “ወደ አለቆቹም ወደ አልዓዛር፥ ወደ አርኤል፥ ወደ ሸማያ፥ ወደ ኤልናታን፥ ወደ ያሪብ፥ ወደ ኤልናታን፥ ወደ ናታን፥ ወደ ዘካርያስ፥ ወደ ሜሱላም፥ ደግሞም ወደ አዋቂዎቹ ወደ ዮያሪብና ወደ ኤልናታን
ላክሁ።” (ዕዝ 8:16)
No comments:
Post a Comment