Ethiopia ~ ኢትዮጵያ: The name “Ethiopia” means blackness; heat / HBN, (ዘፍ 213)
The root words for Ethiopiaare Tsub( ጹብ) and Yah(ያህ) The meaning is greatness of Jehovah/ Ibid.
A country which lay to the south of Egypt, “And the name of the second river is Gihon: the same is it that compasseth the whole land of Ethiopia.” (Gen 2:13)
--------------------------------------------------------------------------------------------------
ኢትዮጵያ ~Ethiopia, Cushan: ኢትዮጵያ ጦቢያ፣ ጹብ ጹብ ህ፣ ቅዱስ፣ ምድራዊ ገነት፣ መንፈሳዊ አለም ማለት ነው። [ተለዋጭ ስሞች- ኩሽ፣ ሳባ፣ አዜብ፣ ምድያም የደቡብ አገር፣ የአለም ዳርቻ]

·                     ኢትዮጵያ /Ethiopia: ኢት ግዮን ንዝ መገኛየሁለተኛውም ወንዝ ስም ግዮን ነው እርሱም ኢትዮጵያ ምድር ሁሉ ይከብባል።” (ዘፍ 213)

·                     ኢትዮጵያ /Cushan: የአብርሃም ልጅ፥ የምድያም ር፣ ኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ ምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ” (እንባ 37)


No comments: