Emmanuel ~ አማኑኤል: God with us / EBD, (ማቴ 123)... [Related term(s):- Immanuel]
The root words for ‘Emmanuelare ‘Aman’ (አማን) and ‘El’ (ኤል) the meaning is peaceful unity with the almighty lord/ Ibid.
The title applied by the apostle Matthew to the Messiah, born of the Virgin, “Behold, a virgin shall be with child, and shall bring forth a son, and they shall call his name Emmanuel, which being interpreted is, God with us.” (Mat 1:23)
-------------------------------------------------------------------------------------------------
አማኑኤል ~Emmanuel, Immanuel: አማ ኤል አማ ኤል፣ ምላክ ሰላም፣ የእግዚአብሔር እርቅ፣ የጌታ አንድነት ማለት ነው።

አማነ እናኤል ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

[አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከኛጋ ማለት ነው / መቅቃ]
v    አማኑኤል /Emmanuel: አዲስ ትንቢቱን መፈጸ ያበስር፥እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው” (ማቴ 123)
v    አማኑኤል /Immanuel: በነ ሳያ በተነገረ ትንቢት የተጠራ፥ “…እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች” (ኢሳ 714)



No comments: