Abaddon ~ ዓብዶን: The name “Abaddon” means the destroyer / HBN, destruction / EBD, ( 911) ... [Related term(s):- Abdon]
The name Abaddonis derived from ‘Abdany’ (አብዳኝ) the root words ‘Ab’ (አብ) and ‘Dany’ (ዳኝ) the meaning ‘the highest Judge; the last judgement’/ Ibid.
Sheol, the realm of the dead, “…And they had a king over them, which is the angel of the bottomless pit, whose name in the Hebrew tongue is Abaddon, but in the Greek tongue hath his name Apollyon.” (Rev 9:11)
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ዓብዶን ~Abaddon, Abdon: አብ ን፣ አብደ ዳኛ፣ ዳኛ አገልጋይ ዳኛ የመጨረሻ ፍርድ አስፈጻሚ ማለ ነው።

አብደ እና ዳኘ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

I.      ዓብዶን /Abaddon:
·   የገሃነ መልአክ ስም፥ በእነርሱም ላይ ንጉሥ አላቸው እርሱም የጥልቅ መልአክ ነው፥ ስሙም በዕብራይስጥ አብዶን በግሪክም አጶልዮን ይባላል። ( 911)
·   ኢዮብ መጽሐፍ ጥፋት ይላል፥ ጥፋትና ሞት- (ኢዮ 26:6)
·   የመጬረሻ ፍርድ፥ ሲኦልና ጥፋት- ( 15:11) ሲኦልና ጥፋት- ( 27:20)
II.      ዓብዶን /Abdon:
1.በእስራኤል ላይ ፈራጅ የነበረ የሂሌል ልጅከእርሱም በኋላ የጲርዓቶናዊው የሂሌል ልጅ ዓብዶን በእስራኤል ላይ ፈራጅ ሆነ። በዚህ ስም የሚጠሩ ሦስት ሰዎች አንድ ከተማ አሉ (መሣ 1213)
2.የይዒኤል ልጅዔቤር፥ ኤሊኤል፥ ዓብዶን ዝክሪ፥ (ዜና 8:23)
3.የበኵር ልጁ ዓብዶን (ዜና 8:30) የበኵር ልጁም ዓብዶን፥” (9:35 36)
4.የሚክያስ ልጅ (ዜና 34:20)
5.የቦታ ስም፥...ዓብዶንንና መሰምርያዋን፥” ( 21:30) (ዜና 6:74)

No comments: