Kabzeel ~ ቀብስኤል ፣ ቀብጽኤል: Gathering of God / EBD; The name “Kabzeel” means the congregation of God / HBN, (ኢያ 15:21) ፣ (2 ሳሙ 23:20፣ 1 ዜና 11:22)
The name ‘Kabzeel’ is derived from ‘Eqb’Ze’’ (እቅብ’ዘ) and ‘El’ (ኤል) ፥ the meaning is ‘the congregation of the almighty lord’ / Ibid.
One of the "cities" of the tribe of Judah, “And the uttermost cities of the tribe of the children of Judah toward the coast of Edom southward were Kabzeel, and Eder, and Jagur,” (Jos 15:21), the native place of the great hero Benaiah ben-Jehoiada (2 Sam 23:20; 1 Chr 11:22), After the captivity it was reinhabited by the Jews, and appears as Jekabzeel.
----------------------------------------------------------------------------------------------------
ቀብስኤል ~Kabzeel: እቅብ ዘ ኤል፣ ለአምላክ የተጠበቀ፣ ለጌታ የተቀመጠ፣ ለእግዚአሔር የተለየ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ቀብጽኤል]
Kabzeel- ‘እቅበ’፣’ዘ’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ የቦታ ስም ነው።
በደቡብ በኩል በምድራቸው ዳርቻ አጠገብ እስከ ኤዶምያስ ድንበር ያሉት ከይሁዳ ልጆች ነገድ ከተሞች፥ “ቀብስኤል፥ ዔዴር፥ ያጉር፥ ቂና፥” (ኢያ 15:21)
ቀብጽኤል ~Kabzeel: እቅብ ዘ ኤል፣ ለአምላክ የተጠበቀ፣ ለጌታ የተቀመጠ፣ ለእግዚአብሔር የተለየ ማለት ነው። [ተዛማጅ ስም- ቀብስኤል]
Kabzeel- ‘ቅበ’፣’ዘ’ እና ‘ኤል’ ከሚሉ ቃላት የተመሠረተ የሰው እና የቦታ ስም ነው።
የሰው ስም፥ “በቀብጽኤል የነበረው ታላቅ ሥራ ያደረገው የጽኑዕ ሰው የዮዳሄ ልጅ በናያስ የሞዓባዊውን የቀብስኤልን ሁለት ልጆች ገደለ ...” (2 ሳሙ 23:20፣ 1 ዜና 11:22)

Judith ~ ዮዲት: “Judith” means Jewess, or praised / SBD, (ዘፍ 26:34)
The name ‘Judith’ is derived from ‘Wdiet’ (ውዲት) ፥ the meaning is ‘the beloved woman / Ibid.
Jewess, the daughter of Beeri the Hittite, and one of Esau's wives, “And Esau was forty years old when he took to wife Judith the ...” (Gen 26:34)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ዮዲት ~Judith: ዩዲት፣ ይሁዲ፣ ውህድ፣ ተዋሃደ፣ አንድ የሆነ፣ አይሁዳዊት ማለት ነው።

‘ይሁዲት’ ከሚለው ስም የመጣ ስም ነው።

የኬጢያዊ የብኤሪ ልጅ፥ “ዔሳውም አርባ ዓመት ሲሆነው የኬጢያዊ የብኤሪን ልጅ ዮዲትን፥ የኬጢያዊ የኤሎንን ልጅ ቤሴሞትንም ሚስቶች አድርጎ አገባ” (ዘፍ 26:34)

Judaea~ ይሁዳ: Same as Judah / HBN, EBD, (ማቴ 2:1፣ 5)
The name ‘Judaea’ is derived from ‘Wdie’ (ውዴ) ፥ the meaning is ‘my beloved’ / Ibid.
It denoted the southernmost of the three divisions of Palestine, “Now when Jesus was born in Bethlehem of Judaea in the ...” (Mat 2:1)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
ይሁዳ ~Juda, Judah, Judas, Jude, Judea: ዩዳ፣ ይሁዳ፣ ውህድ፣ ተዋሃደ፣ አንድ የሆነ፣ አይሁዳዊ ማለት ነው።

‘ውህደ’ ከሚለው ግስ የመጣ ስም ነው።

I.                        ይሁዳ /Juda:
1.                  በጌታ የዘር ሃረግ የተጠቀሰ፣ የዮሴፍ ልጅ፥ “የስምዖን ልጅ፥ የይሁዳ ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥” (ሉቃ 3:30)
2.                  በጌታ የዘር ሃረግ፥ የያዕቆብ ልጅ፥ (ሉቃ3:33፣34) ፣ የአይሁድ ዘር፥ “ጌታችን ከይሁዳ ነገድ እንደወጣ የተገለጠ ነውና፥ …” (ዕብ 7:14) (ራእ 5:5፣ 7:5)
3.                  የጌታ ወንድም በመባል የሚታወቀው፥ “ይህስ ጸራቢው የማርያም ልጅ የያቆብም የዮሳም የይሁዳም የስምዖንም ወንድም አይደለምን? እኅቶቹስ ...” (ማር 6:3)
II.                        ይሁዳ /Judah:
1.                  ከሊያ የተወለደው፣ የያዕቆብ ልጅ፥ “ደግሞም ፀነስች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች በዚህም ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አለች ስለዚህም ስሙን ይሁዳ ብላ ጠራችው። መውለድንም አቆመች።” (ዘፍ 29:35)
2.                  “ይሁዳም ባያት ጊዜ ጋለሞታን መሰለችው ፊትዋን ተሸፍና ነበርና።” (ዘፍ 38፡15)
III.                        ይሁዳ /Judas:
1.                  የያዕቆብ ልጅ፥ (ማቴ 1:2 ፣ 3)
2.                  ጌታን አሳልፎ የሰጠው፣ የስምዖን ልጅ የአስቆሮቱ፥ (ዮሐ 6:71፣ 13:2፣ 26)፣ (ሥራ 1:25)
3.                  ከይሁዳ ወገን፥ (ሥራ 9:11)
4.                  ሐዋርያው በርስያን፥ (ሥራ 15:22፣ 27፣ 32)
5.                  ይሁዳ /Jude: ሐዋርያው፥ የያዕቆብም ወንድም፥ (ይሁ 1:1)
IV.                        ይሁዳ /Judea: በዮርዳኖስ በስተምዕራብ የፍልስጤም ምድር፣ ጌታ የተወለደበት ቦታ፥ (ማቴ 2:1፣ 5)

Jude ~ ይሁዳ: Judas / EBD, (ይሁ 1:1)
The name ‘Jude’ is derived from ‘Wde’ (ውደ) ፥ the meaning is ‘beloved / Ibid.
“Jude, the servant of Jesus Christ, and brother of James, to them that are sanctified by God the Father, and preserved in Jesus Christ, and called:” (Jude 1:1)