Ethiopia ~ ኢትዮጵያ: The name “Ethiopia” means blackness; heat / HBN, (ዘፍ 2፡13)
The root words for ‘Ethiopia’ are ‘Tsub’ ( ጹብ) and ‘Yah’ (ያህ) ፥ The meaning is ‘greatness of Jehovah’/ Ibid.
A country which lay to the south of Egypt, “And the name of the second river is Gihon: the same is it that compasseth the whole land of Ethiopia.” (Gen 2:13)
--------------------------------------------------------------------------------------------------
ኢትዮጵያ ~Ethiopia, Cushan: ኢትዮጵያ፣ ጦቢያ፣ ጹብያ፣ ጹብ ያህ፣ የህያው ቅዱስ፣ ምድራዊ ገነት፣ መንፈሳዊ አለም ማለት ነው። [ተለዋጭ ስሞች- ኩሽ፣ ሳባ፣ አዜብ፣ ኬጢ፣ ምድያም፣ የደቡብ አገር፣ የአለም ዳርቻ]

·                     ኢትዮጵያ /Ethiopia: ኢትዮጵያ የግዮን ወንዝ መገኛ፥ “የሁለተኛውም ወንዝ ስም ግዮን ነው እርሱም የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከብባል።” (ዘፍ 2፡13)

·                     ኢትዮጵያ /Cushan: የአብርሃም ልጅ፥ የምድያም አገር፣ “የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ” (እንባ 3፡7)


No comments: